EthiopiaPoliticsSocial

የባልህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በ100 ቀናት ዕቅዴ በሀገራዊ የጋራ እሴቶችና ስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ትኩረት አደርጋለሁ አለ

አርትስ 04/03/2011

ሚኒስቴሩ በአዲስ ከተቋቋመ ወዲህለመጀመሪያ ጊዜ፣ በመቶ ቀናት ውስጥትኩረት በሚያደርግባቸው ጉዳዮች ዙሪያዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውንየሰጡት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርየህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተርአቶ ገዛህኝ አባተ፤ ሚኒስቴሩ አዲስ ካቢኔበማዋቀር እንዲሁም አዳዲስ አደረጃጀትበመሰየም የመቶ ቀናት ዕቅድ በማዘጋጀትወደ ተግባር መግባቱን አስታውቀዋል፡፡ አቶገዛህኝ አባተ ሚኒስቴሩ በዋናነት ትኩረትየሚያደርግባቸውን ቁልፍ ጉዳዮች የጠቀሱሲሆን በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ዙሪያ፣ የኪነጥበብ ዘርፉ ሰላም ላይ ስለሚኖረውአስተዋፅኦ፣ የባህልና የጋራ እሴቶች ለሀገርአንድነት በሚኖራቸው አበርክቶ፣ የቱሪዝምዘርፉ ባለው የስራ ዕድል ፈጠራእንቅስቃሴ፣ የመረጃ አያያዝን በተመለከተ፣የሀገር ውስጥና ኢኮ ቱሪዝምስትራቴጂዎችን መንደፍ፣ ሀገራዊስፖርታዊ ንቅናቄ መፍጠር፣ የስፖርትማዘውተሪያ ስፍራዎችን ማስፋፋት እናየስፖርት ኮሚሽን አዲስ የአሰራር ስርዓትመዘርጋት ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራተናግረዋል፡፡ ዳይሬክተሩ በመቶ ቀናትውስጥ ከዚህ ቀደም የተጀመሩ የቅርስጥበቃና እንክብካቤ፣ የጋራ ባህላዊእሴቶችን በተሻለ ማስተዋወቅ እናስፖርታዊ ጨዋነት ላይ አፅንኦት ሰጥቶእንደሚሰራባቸው ተጠቅሰዋል፡፡ እነዚህዕቅዶች ከመቶ ቀናት በዘለለ፤ የሁል ጊዜስራዎች ሊሆኑ እንደሚገባምአስታውቀዋል፡፡ ተጀምረው እየተሄደባቸውያሉ እንቅስቃሴዎች እንዳሉ በቀጣይከባለድርሻ አካላት በተለዩት ነጥቦች ላይምክክር በማድረግ ያሉ ችግሮችእንደሚፈተሹና እንደሚለዩ ገልፀዋል፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button