Politics
ካፒቴን ዮሴፍ ሀይሉ በደስታ አለቀሱ፡፡

ካፒቴን ዮሴፍ ሀይሉ በደስታ አለቀሱ፡፡
ከ20 አመት በኋላ ከአዲስ አበባ አስመራ የተደረገዉን በረራ የሚመሩት ዋና አብራሪ ካፒቴን ዮሴፍ “የእርቅ አምባሳደሮችን ይዤ በመብረሬ ደስተኛ ነኘ “ በማለት ከበረራዉ በፊት እያነቡ ደስታቸዉን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡
ካፒቴኑ ኢት. 0312 የንግድ አዉሮፕላንን እያበረሩ ወደ አስመራ ተጉዘዋል፡፡