Uncategorized

በስብሰባ መሀል ዘና በሉና ተሸለሙ

ዛሬ ጠ/ሚኒስትሩ ከመምህራን ጋር የነበራቸው ቆይታ የቻይና ጉዞ ሽልማቶችም እንደነበሩት ሰምተናል፡፡
ዶ/ር አብይ ከጋበዟቸው እና ወደ መድረክ ከወጡት ስምንት መምህራን “ፑሽ አፕ” ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር የሰሩ እና ያልደከሙ ሦስት መምህራን ቻይና ለ 15 ቀን ስልጠና እንደሚሄዱ ተነግሯቸዋል፡፡
በወንዶቹ ሳያበቃ ለተመሳሳይ ውድድር ሲጋበዙ ተሸቀዳድመው የወጡ ከ36 በላይ ሴቶችም ለሁሉም የቻይና የጉብኝት ዕድል እንደተሰጣቸው ሰምተናል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button