EthiopiaPolitics

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሜሪካ ጉዞ ግንቡን በማፍረስ ድልድዩን በመገንባት ተጠናቀቀ ፡፡

ዶክተር አብይም በሜኒሶታዉ ንግግራቸዉ ግንቡ ፈርሶ ፍርስራሹም ተጠራርጓል ብለዋል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ካሳ ተክለብርህን በፌስ ቡክ ገጻቸዉ ዝግጅቱን ላስተባበሩ ፤ጠቅላይ ምኒስትሩን ለተቀበሉና ያላቸዉን ሀሳብና ጥያቄ ላቀረቡ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ሁሉ ምስጋናቸዉን አቅርበዋል ፡፡
መገናኛ ብዙሃንም ድልድዩን ለማፍረስ የቀጥታ ዘገባ ከአሜሪካ በማቅረባቸዉ ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button