EducationEthiopiaSocial

የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ዉጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡

154 ሺ 10 ወንዶችና 127 ሺ 964 ሴቶች በድምሩ 281 ሺ 974 ተማሪዎች ፈተናዉን ወስደዋል፡፡
ተማሪዎች ዉጤታቸሁን ለማወቅ በኤጀንሲዉ ድረ ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት admission በሚለዉ ዉስጥ የመፈተኛ ቁጥር በመጻፍ go የሚለዉን አንዴ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button