EthiopiaHealthRegionsSocial

ከተለያዩ ሆስፒታሎች የተዉጣጡ የህክምና ባለሞያዎች በጅግጅጋ በተከሰተዉ ግጭት የተጎዱ ወገኖችን ለማከም ወደ ጅግጅጋ አቀኑ፡፡

ከተለያዩ ሆስፒታሎች የተዉጣጡ የህክምና ባለሞያዎች በጅግጅጋ በተከሰተዉ ግጭት የተጎዱ ወገኖችን ለማከም ወደ ጅግጅጋ አቀኑ፡፡

ሀኪሞቹ ከጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፤ከየካቲት12 እና ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኔየም ሜዲካል ኮሌጅ የተወጣጡ መሆናቸዉን የጤና ጥበቃ ምኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን በፌስቡክ ገጻቸዉ ገልጸዋል
ወደ ጂግጂጋ የተጓዙት የጤና ባለሞያዎች ሃያ አራት ናቸዉ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button