EthiopiaHealth

በሚቀጥሉት ሳምንታት በትንሽ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መድሃኒት የማድረስ ስራ ይጀመራል፡፡

መድሃኒት የማድረስ ስራው ሳይንስ እና ቴክኖሎጄ ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንደሚሰሩት የሳይንስና ቴክኖሎጄ ሚኒስቴር በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቀጣይ አመት በትምህርት፤ በጤና በግብርናና በሌሎች ዘርፎች የተሻለ ስራን ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ለመስራት በሚያስችለው ሁኔታ ላይ ከሰራተኞቹ ጋር መክሯል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button