Uncategorized

የእስራኤሉ የመከላከያ ሚንስትር የጋዛ ጦርነት አይቀሬ ነው አሉ፡፡

የመከላከያ ሚንስሩ አቪገግዶር ሌምበርማን ዘ ጀሩሳሌም ፖስት ለተባለው ጋዜጣ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ጦርነቱ መቸ ነው እንጂ የት ይካሄዳል ብላችሁ አትጠይቁ ብለዋል፡፡

በጋዛ ሰርጥ አስፈላጊውን የጥቃት ርምጃ ለመውሰድ የሚቀረው የጊዜ ጉዳይ ነው ያሉት ሌምበርማን እኛ እስራኤላዊያን ጠንካራና ሀላፊነት የተሞላበት የደህንነት ፖሊሲ እናራምደዳለን ብለዋል፡፡

ይሄን ፖሊሲ ደግሞ ለማህበራዊ ሚዲያና ለጋዜጦች የፊት ጋጽ ማጣበቢያነት ማዋል ሳይሆን መቸና እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንዳለብን ጠንቅቀን እናውቃለን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button