EthiopiaSocial

ለአዲስ ዓመት ከውጪ ሀገር ለሚመጡ ኢትዮጵያዉያን ዲያስፖራዎች 25 በመቶ የጤና አገልግሎት ቅናሽ ይደረግላቸዋል ተባለ፡፡

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሰው መግለጫ ከ ነሃሴ 14 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የሚመጡ ኢትዮጲያዉያን ዲያስፖራዎች የአገልግሎት ቅናሹ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተነግሯል፡፡
በጤና ጥበቃ ሚንስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሳ በፌደራል እንዲሁም በክልል የጤናውን ዘርፍ በተመለከተ ለሚመጡት ዲያስፖራዎች መረጃ እንዲሰጥ የተዋቀረ የድንገተኛ አስተባባሪ ቡድን መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡
ዜጎች ወደ ሃገር ቤት ሲመጡ ከሚያገኙት የጤና አገልግሎት ባሻገር ሴክተሩን በሙያም ሆነ በገንዘብ ለመደገፍ ካሰቡ ሁኔታዎችን አመቻችተናል ብለዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button