loading
አዲስ የተሾሙ የክፍለ ከተማ ስራ አስፈፃሚዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡

የአዲስ አበባ አስተዳደር የጀመረዉን የለዉጥ ጉዞ ለማፋጠን እስከ ክፍለ ከተማ መዋቅሩን በአዳዲስና ብቁ አመራሮች እያደራጀ ነዉ ። በዚህ መሠረት የክፍለከተሞቹ ምክርቤቶች ባካሄዱት አስቸኳይ ጉባኤ አዳዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን ሹመት ማጽደቁን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ገልጻል፡፡አራዳ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ አበባ እሸቴ፣ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ ወ/ሮ ህይወት ጉግሳ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ልደታ ክፍለ ከተማ አቶ አለማው ማሙዪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ ወ/ሮ ሁላገርሽ ተፈራ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ አቶ የትናየት ሙሉጌታ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ 
ጉለሌ ክፍለ ከተማ አቶ ፍስሃዪ ክፍሌ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አሸናፊ ደጀኔ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ

ኮልፌ ክፍለ ከተማ አቶ ኢሳያስ ምህረት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ቴዎድሮስ ከበደ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ

የካ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ አለም ፀሃይ ጳውሎስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ አስፋው ደረጀ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ፤አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወ/ሮ አስራት ንጉሴ፣ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ አስገዶም አረቄ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ

ቦሌ ክፍለ ከተማ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በየነ ፍስሃ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ፤

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አቶ ሃይሉ ታደሰ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣አቶ ዮሃንስ በርሄ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አቶ ኤፍሬም አድማሱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ ሙባረክ ከማል ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሹመዋል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *