EthiopiaPoliticsSocial

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክትን የስራ እንቅስቃሴን አሁን አየጎበኙ ነው፡፡

የከንቲባ ፅህፈት ቤት በድረ ገጹ እንደገለጸዉ በጉብኝቱ አዲስ የተቋቋመው የውሀ እና ፍሳሽ ቦርድ አባላትም ተገኝተዋል። ምክትል ከንቲባው የከተማዋን የውሀ ችግር ለመፍታት የተጀመሩ ሌሎች ፕሮጀክቶችንም የሚጎበኙ ሲሆን በፍጥነት ተጠናቀው ወደ ስራ እንዲገቡ የሚያስችሉ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አርትስ 24/12/2010

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button