የከንቲባ ፅህፈት ቤት በድረ ገጹ እንደገለጸዉ በጉብኝቱ አዲስ የተቋቋመው የውሀ እና ፍሳሽ ቦርድ አባላትም ተገኝተዋል። ምክትል ከንቲባው የከተማዋን የውሀ ችግር ለመፍታት የተጀመሩ ሌሎች ፕሮጀክቶችንም የሚጎበኙ ሲሆን በፍጥነት ተጠናቀው ወደ ስራ እንዲገቡ የሚያስችሉ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አርትስ 24/12/2010