AfricaEthiopiaPoliticsSocial

ጠ/ሚር አብይ አህመድ የ2018 አፍሪካዊ ሰው በኦንላይን በተሰበሰበ ውጤት እየመሩ ነዉ

አርትስ 20/03/2011

ፋና እንደዘገበዉ አፍሪካን ሊደርሺፕ የተባለው መፅሄት በየዓመቱ በሚያካሂደው የ2018 አፍሪካዊ ሰው ውድድር እጩ ሆነው የቀረቡት የኢፌዴሪጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኦንላይን በተሰበሰበ ውጤት እየመሩ ይገኛሉ።

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳን ጨምሮ በርካታዎች በእጩነት ቀርበዋል።

እስካሁን በኦንላይ በተሰበሰበ ውጤትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከ97 በመቶ በላይ ድምፅ በማግኘት እየመሩ ይገኛሉ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button