EthiopiaPolitics

የሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ተብሎ እንዳይጠራ ተወሰነ

አርትስ 5/13/2010
ይህ የተወሰነው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው የአስቸኳይ ጉባዔ ላይ ነው፡፡
በጉባዔው የተለያዩ ውሳኔዎች ተላልፈዋል ከእነዚህም ውስጥ ከዚህ ቀደም የነበረው የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የሚለው ስያሜ እንዲቀር እና የሶማሌ ክልል ብቻ እንዲባል፣ ክልሉ የሚጠቀምበት ሰንደቅ ዓላማ ህዝቡን ይሁንታ ያገናዘበ ባለመሆኑ ቀድሞ በነበረው ሰንደቅ አላማ እንዲመለስ ተወስኗል፡፡
አመራሩን በአዲስ መልክ የማዋቀር እና አዳዲስ አመራር ሹመትም እያካሄደ መሆኑን ኢቲቪ ዘግቧል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button