EthiopiaPolitics

የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 በሀዋሳ ሊካሄድ ነው፡፡

አርትስ 07/01/2011 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ፅ/ቤት ኃላፊ ፈትለወርቅ ገ/ኢግዚአብሄር በሰጡት መግለጫ በጉባኤው የሚሣተፉት ከየፓርቲዎቹ 250 ሰዎች ናቸው ብለዋል፡፡
በድምሩ 1000 ሰዎች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
900 የሚደርሱ የተለያዪ ጥሪ የሚደረግላቸው አካላትም ይሣተፋሉ ።
ኢህአዴግ ውስጣዊ ጥንካሬው እና ድክመቱ ላይ በዝርዝር ውይይት እንደሚያደርግ ገልፀዋል ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button