EthiopiaPoliticsRegionsSocial

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ጅማ ገቡ

አርትስ 08/01/2011
በነገው ዕለት ለሚከፈተው ዘጠነኛው የኦህዴድ ጉባዔ ጅማ ከተማ እንግዶቿን እያስተናገደች ሲሆን ከወትሮው በተለየ ድርጅቱ መለያውን በሚቀይርበት ጉባዔ መክፈቻ ስነስርዓት ላ ለመገኘት የድርጅቱ ሊቀመንበር ጠ/ሚኒስትር አብይ ጅማ ገብተዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button