EthiopiaPoliticsRegionsSocial

ደኢህዴን ወ/ሮ ሙፈሪያትን ሊቀመንበር አቶ ሚሊዮንን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መረጠ

አርትስ 22/01/2011

10ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ድርጅታዊ ጉባኤ ፓርቲውን በቀጣይ ሶስት ዓመታት የሚመሩ ሊቀ መንበር እና ምክትል ሊቀ መንበር መርጧል።

ጉባዔው በዛሬው ብሎው ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ሊቀ መንበር አድርጎ በድጋሚ መርጧል።

እንዲሁም አቶ ሚሊዮን ማቲዮስን ደግሞ በድጋሚ የፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበር በማድረግ ድርጅታዊ ጉባዔው መርጧል።

ኤፍ.ቢ.ሲ

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button