EconomyEthiopiaPolitics

የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የሚከታተላቸው የልማት ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አርትስ 10/02/5011
በአዋጅ ቁጥር 1097/2011 መሠረት በገንዘብ ሚኒስቴር ሥር የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የተቋቋመ ሲሆን 23 የልማት ድርጅቶች የሚከታተል መሆኑን አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል ።
እዚህ ላይ ያልተካተቱ የልማት ድርጅቶች በተለያዩ ሚኒስቴር /ኮሚሽን መሥሪያ ቤቶች ሥር የሚቀጥሉ ይሆናሉ ተብሏል::

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button