EconomyEthiopiaPoliticsRegionsSocial

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አርትስ 13/03/2011

የኢትዮጵያ አቪየሽን ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባ ዱላ ገመዳ እና የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከምክትል ከንቲባው ጋር ጉብኝት አድርገዋል።

ምክትል ከንቲባው በአየር መንገዱ የምስለ በረራ የአብራሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል፣ የአውሮፕላን ሞተር መገጣጠሚያና ጥገና ክፍል፣ የዕቃ መጫኛ ክፍል እንዲሁም የቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የማስፋፊያ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል።

በጉብኝታቸው ወቅትም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ገለጻና ማብራሪያ አድርገውላቸዋል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button