EconomyEthiopia

በህገወጥ መንገድ  የአሜሪካ ዶላር የያዘዉ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በህገወጥ መንገድ  የአሜሪካ ዶላር የያዘዉ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ
በሕገ-ወጥ መንገድ ከአገር ሊወጣ የነበረ 24 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከተጠርጣሪው ጋር በቁጥጥር ሥር መዋሉን በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አሳወቀ፡፡
ዶላሩ አህመድ የሱፍ መሀመድ ከተባለ ተጠርጣሪ ጋር ጥር 27/2011 ዓ.ም ምሽት 2፡00 ሰዓት በክልል ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል  ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button