EconomyEthiopia

6 ኛዉ የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽን፤ባዛርና ሲምፖዚየም ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የእጅ በእጅ ግብይት የተካሄደበት ነዉ ተባለ፡፡

6 ኛዉ የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽን፤ባዛርና ሲምፖዚየም ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የእጅ በእጅ ግብይት የተካሄደበት ነዉ ተባለ፡፡

በኤግዝቢሽንና ባዛሩ ከ421 ዓይነት በላይ የግብርና ምርቶች ቀርበዉበት ነበር፡፡

በኤግዝቢሽኑ መዝግያ ስነስረዓት ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ኅብረት ስራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር የዘንድሮ ባዛር  ከ 5ሺህ ኩንታል በላይ እህል የተሸጠበት፤እንዲሁም ከ30ሺህ ኩንታል  በላይ የሚሆኑን እና ከ70

ሚሊየን ብር በላይ ቀጣይ ግብይት ዉል የተያዘበት ነዉ ብለዋል፡፡

አቶ ሱሩር ስኬታማ ነዉ ባሉት ግብይት ፤በሰብል ምርቶች በኩንታል ከ150እስከ 2ሺህ 8መቶብር፣በቅመማ ቅመም ከአንድሺህ እስከ 3ሺህ 2መቶ ብር ፣በአትክልትና ፍራፍሬ ከ250 አስከ 500 ብር በላይ የዋጋ ልዩነት በማሳየት የአማራችን ና ሸማቹን ተጠቃሚ ያደረገ ነዉ ተብሏል፡፡የ

የህብረት ስራ ማህበራት ግብይት ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት በሚል መሪቃል የተከፈተዉ ኤግዚቢሽን ለሰባት ተከታታይ ቀናት የቆየ ነበር

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button