Uncategorized

በያቤሎ  ጉምሩክ  መቆጣጠሪያ ጣቢያ 37 ጆንያ አደንዥ እፅ ተያዘ፡፡

በያቤሎ  ጉምሩክ  መቆጣጠሪያ ጣቢያ 37 ጆንያ አደንዥ እፅ ተያዘ፡፡

በአንድ ሳምንት ውስጥ 2 ሺህ 720 ኪሎ ግራም እፅ እንደተያዘ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

አደንዛዥ እፁ  የግንባታ ጠጠር በጫነ ሲኖትራክ ተሽከርካሪ  ሲጓጓዝ  ነው በያቤሎ ጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች በቁጥጥር  ስር  የዋለው፡፡

መኪናውን ሲያሽከረክር የነበረው ግለሰብ ለጊዜው ያመለጠ  ሲሆን በፖሊስ ክትትል እየተደረገበት ነው ተብሏል፡፡
የኮንትሮ ባድ ምቶችን ዝውወረ ለመግታ የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች እንደ አዲስ ተደራጅተው ስራቸውን መጀመራቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button