Uncategorized

የጆርጅ ቡሽ ትልቁ አስከሬን ስንብት እየተደረገለት ነው

የጆርጅ ቡሽ ትልቁ አስከሬን ስንብት እየተደረገለት ነው

አርትስ 26/03/2011

በስንብት ስነ ስርዓቱ ላይ በህይወት ያሉ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንቶችና ቀዳማዊት እመቤቶች እንዲሁም ልጆቻቸው ዋነኛ ታዳሚዎች ናቸው፡፡

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 41ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ጆርጂ ቡሽ  አስከሬን ስንብት  ቀን ብሄራዊ ቀን ተብሎ እንዲጠራና እንዲዘከር ሲሉ አዘዋል፡፡

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሀገሬ  ትልቁ አርበኛዋን አጣች በማለት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ ጋር በመሆን ለቀድሞው ፕሬዝዳንት አስከሬን የክብር ሰላምታ ሰጥተዋል፡፡

ቡሽ ከባለቤታቸው ባርባራ ቡሽ ጋር በነበራቸው ረጂም የጋብቻ ዘመናቸው ትዳራቸውን አክባሪ እንደነበሩ ይነገርላቸዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button