EthiopiaSocial

“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለሀገሬ በሚል መሪ ቃል” ሲካሄድ በቆየው የስጦታ መርሃ ግብር ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

አርትስ 02/13/2010
ከነሐሴ 28 ቀን ጀምሮ እስከ ትናንት የቆየው ስጦታ መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡ በአይነትም በርካታ ስጦታዎች የተበረከቱበት እንደነበር ታውቋል፡፡ ለዚህም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
በገንዘብና በዓይነት የተለገሱ ስጦታዎችም በከተማዋ ለሚኖሩ የተቸገሩ ወገኖች እንደሚከፋፈል የከንቲባ ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button