Ethiopia

ድምጽ በመስጠት ላይ እንዳሉ ምጥ የተያዙት ነፍሰጡር እናት በሰላም ተገላገሉ፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14፣ 2013 ድምጽ በመስጠት ላይ እንዳሉ ምጥ የተያዙት ነፍሰጡር እናት በሰላም ተገላገሉ፡፡ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ አበራሽ ጉታ በጠዋቱ ድምጻቸውን ለመስጠት ወደ ሃጤ አንዶዴ ሄጦሳ ዙሪያ ምርጫ ጣቢያ በመምረጥ ላይ እንዳሉ ነበር በምጥ የተያዙት፡፡ በምጥ ላይ እንዳሉ ድምጻቸውን ከሰጡ በኋላ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ በሰላም መገላገላቸውን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button