Africa

ካናዳ የሊቢያ ምርጫ ህገ መንግስቱን ተከትሎ መከናወን አለበት አለች፡፡

አናዶሉ የዜና ወኩል እንደዘገበው ሊቢያ የምታካሂደው የፓርላማና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ህገ መንግስታዊ ድንጋጌውን ተከትሎ መከናወኑ ስላለው ጠቀሜታ ተሁለቱ ሀገሮች ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
በሊቢያ የካናዳ አምሳደር ሂላሪ ቻይልደስ አዳምስ እና የሊቢያ ፕዝዳንታዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ፋይዝ አል ሳራጅ ባረጉት ምክክር ነው ስምምነት ላይ የደረሱት፡፡
አምባሳደሯ እንዳሉት ሀገራቸው በሊቢያ ዓለም አቀፍ እውቅና የተሰጠውን መንግስት ለመደገፍ ዝግጁ ነው፡፡
የሊቢያው ጠቅላይ ሚንስትር ካናዳ ሀገራቸው የምታደርገውን የዴሞክራሲ ሽግግር ለመደገፍ ፈቃደኛ መሆኗን አድንቀዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button