EthiopiaLegalRegionsSocial

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ተቀብሮ የነበረ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ህፃናት ህይወት አለፈ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ተቀብሮ የነበረ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ህፃናት ህይወት አለፈ

አርትስ 25/03/2011
ፓሊስ እንዳስታወቀዉ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ተቀብሮ የነበረ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ህፃናትን ህይወት እንዲያልፍና በስድስቱ ላይ ደግሞ የመቁሰል አደጋ እንዲደርስ አድርጓል ብሏል፡፡

የዞኑ ፓሊስ መመሪያ ሀላፊ ኮማንደር እንየው ዘውዴ፥ ቦምቡ በጠገዴ ወረዳ ቡሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አቅረቢያ በግምት በ350 ሜትር ርቀት የተከሰተ ነው ብለዋል።

ሀላፊው ኤፍ 1 የተባለ የእጅ ቦንብ ህፃናት ተማሪዎች ዋርካ ስር ሆነው እያነበቡ በነበረበት ወቅት መፈንዳቱንና ጉዳት ማድረሱን ተናግረዋል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button