World
-
የመንግስታቱ ድርጅት ማሳሰቢያ
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 29፣ 2012 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻይና በሆንግኮንግ ላይ ያወጣችውን የብሄራዊ ደህንነት ህግ አወገዘ::የድርጅቱ የሰብዓዊ መብቶች ኤክስፐርቶች ለቤጅንግ በፃፉት…
Read More » -
የዩኬ ሩብ ዓመታዊ ብድር ከፍተኛ ክብረወሰን አስመዘገበ::
አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 የዩኬ ሩብ ዓመታዊ ብድር ከፍተኛ ክብረወሰን አስመዘገበ::የእንግሊዝ መንግሥት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዜጎች ላይ ከፍተኛ የፋይናንስ ጫና እያደረሰ በመሆኑ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኩልነት የሰፈነባትን ዓለም እንፍጠር ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ፣ሐምሌ13፣ 2012 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኩልነት የሰፈነባትን ዓለም እንፍጠር ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ የድርጅቱ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዓለም በኮቪድ…
Read More » -
የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ የሥራ አጦች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ እንዳሳሰበው ገለፀ
ባለፈዉ ሳምንት ብቻአንድ ነጥብ አምስት አሜሪካዊያን የስራ አጥነት ፎርም መሙላታቸው ኮቪድ 19 በሀገሪቱ ጫናውን እንደቀጠለ መሆኑን ያመላክታል ተብሏል፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው…
Read More » -
የተባበሩት መንገስታት ድርጅት ባለፈው ዓመት ብቻ በዓለም 80 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል አለ
የድርጅቱ የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ በዓመታዊ ሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው የመፈናቀላቸው መንስኤዎች የርስበርስ ግጭት፣ ጥቃት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ተያያዥ ችግሮች ናቸው፡፡…
Read More » -
የአውሮፓ ፓርላማ በሚቀጥለው ሳምንት በዘረኝነት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ላደርግ ነው አለ፡፡
የጥቁር አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን ግድያ ተከትሎ በርካታ ሀገራ እና ተቋማት በጉዳዩ ላይ ትልቅ ትኩረት ሰጥው መወያያት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ ህብረቱ በጥቁሮች…
Read More » -
ብራዚል ኮሮናቫይረስ ከቁጥጥሬ ውጭ አይደለም ብትልም በቀን ውስጥ የሚመዘገበው የሟችና የታማሚ ቁጥር እያሻቀበ ነው::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 ብራዚል ኮሮናቫይረስ ከቁጥጥሬ ውጭ አይደለም ብትልም በቀን ውስጥ የሚመዘገበው የሟችና የታማሚ ቁጥር እያሻቀበ…
Read More » -
ብራዚል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የሟች ዜጎቿ ቁጥር በዓለም ሁለተኛ ደረጃ እንድትቀመጥ አድርጓታል
አዲስ አበባ፣ሰኔ 7፣2012 ብራዚል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የሟች ዜጎቿ ቁጥር በዓለም ሁለተኛ ደረጃ እንድትቀመጥ አድርጓታል:: ደቡብ አሜሪካዊቷ ሃገር ብራዚል ዓርብ ዕለት…
Read More » -
ኒው ዚላንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ አለማስመዝገቧን ተከትሎ ክልከላዎችን በሙሉ ልታነሳ ነው ::
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 ኒው ዚላንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ አለማስመዝገቧን ተከትሎ ክልከላዎችን በሙሉ ልታነሳ ነው ::የኒው ዚላንዷ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
ቦልሶናሮ የዓለም ጤና ድርጅትን ጥለው ሊወጡ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ ::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 ቦልሶናሮ የዓለም ጤና ድርጅትን ጥለው ሊወጡ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ ::የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ዣየር ቦልሶናሮ አሜሪካን ተከትለን ከዓለም…
Read More »