
በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ::
በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በደቡብ ክልል የትራንስፖርት እገዳው ማሻሻያ ተደረገበትየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል በደቡብ ክልል በሕዝብ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ ማሻሻያ እንደተደረገበት የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ።ማሻሻያው ተግባራዊ የሚደረገው በመናኸረያዎች አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ሲረጋገጥ እንደሆነም ተመልክቷል። የቢሮው ኃላፊ አቶ […]