Ethiopia
-
በባንኮች ላይ እተፈጸመ ያለው የማጭበርበር ወንጀል አሳሳቢ ሆኗል-ፍትህ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 ፍትህ ሚኒስቴር በጥናት ደረስኩበት ያለውን በባንኮች ላይ የተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ በጉዳዩ ዙሪያ…
Read More » -
የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት በተደረገው ጥረት መንግስት 124 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት በተደረገው ጥረት መንግስት 124 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር…
Read More » -
አልሸባብ በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም…
Read More » -
በድብቅ ለህወሓትሊደርስ የነበርው ገንዘብ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 ለህወሓት ሊደርስ ነበር የተባለ 3 ሚሊዮን ብር በቆቦ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ:: በቆቦ ከተማ ለአሸባሪው…
Read More » -
ዳሸን ባንክ ሁለተኛውን ዙር የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ስልጠና ውድድር መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ ይፋ አደረገ::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 ዳሸን ባንክ ሁለተኛውን ዙር የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ስልጠና ውድድር መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ ይፋ…
Read More » -
የሰዎች ያለአግባብ መታሰር አሳስቦኛል- ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ከህግ አግባብ ውጭ ዜጎችን ማሰር እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ጉባኤው አስቸኳይ ባለው መግለጫው…
Read More » -
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More » -
በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይትን ማስፋፋት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳዳር ከሰባት ከተሞች ጋር ስምምነት አደረጉ፡፡ ተቋማቱ ስምምነቱን የፈጸሙት…
Read More » -
የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት እንዲያወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት እንዲያወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡…
Read More » -
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ጉዳይ የቅርብ ተመልካች ሆና እንደማትቀጥል አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ጉዳይ የቅርብ ተመልካች ሆና እንደማትቀጥል አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና…
Read More »