loading
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የተያዘ ሲሆን እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል አንዱ ኤርትራዊ ሲሆን ቀሪዎቹ […]

የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝን በተመለከተ የሚከተለው ስትራቴጂ በመከላከል ላይ ያተኮረ መሆኑንም ገልጿል፡፡ኅብረተሰቡን አስተባብሮ በባለሞያዎች ምክር መሠረት ለመከላከል መቻል፤ከመከላከል ያለፈ ነገር ሲመጣ ለማከም የሚያስችሉ ዐቅሞችን ማዳበር፤ የከፋው ነገር ከመጣም አስቀድሞ በመዘጋጀት እንደየ አስፈላጊነቱ ተገቢ ውሳኔዎችን እያሳለፉ መሄድ የወረርሽኙ መከላከያ […]

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  55 ደረሰ፡፡

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  55 ደረሰ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች ውስጥ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠ ሲሆን ቁጥሩም ወደ 55 ከፍ ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት፤ ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ እስካሁን ባለው ሂደት ለ2 […]

አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ::

አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክትን ለማስጀመር በተደረገው የቪዲዮ ኮንፈረንስ ወይይት ላይ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ፕሮጀክቱ በታቀደለት ግዜና ጥራት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ባለድረሻ አካላት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡ሚኒስትሯ አለም አቀፍና አገር አቀፍ ወቅታዊ […]

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባኢንጂነር ታከለ ኡማ አከራዮችን ምሕረት ጠየቁ፡፡

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባኢንጂነር ታከለ ኡማ አከራዮችን ምሕረት ጠየቁ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአነስተኛ ንግድ የተሠማሩ ነጋዴዎችና ቤተሰቦቻቸው በእንቅስቃሴ መቀነስ እንዳይጎዱ አከራዮች የኪራይ ምሕረት እንዲያደርጉላቸው ጠይቀዋል፡፡የጊዜውን ፈተና፣ በጊዜው ብልሃት እና ጸሎት ታግለን ለማለፍ ስንለፋ አንዳንድ የግድ የሆኑ መሠዋዕትነቶች ይደቀናሉ’’ ያሉት ምክትል ከንቲባው አከራዮች ጥቂት […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ::

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ :: አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው “በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ለምትገኙና የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ የምታከብሩ ክርስቲያኖች ሁሉ መልካም የፋሲካ […]

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 247 ግለሰቦች መካከል፤ ሶስቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ገለጿል።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተረጋገጠባቸው ግለሰቦች መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የውጭ […]

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አዋጁን ከሚያስፈፅሙ የመከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ ደህንነትና ሌሎች የሕግ አስከባሪ ተቋማት አመራሮች ጋር  ውይይት አድርጓል፡፡አቶ ደመቀ  በውይይቱ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት በሽታውን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያዎችን ተግባራዊ […]

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው::

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ህሙማንን በቅርብ ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ከኢትዮጵያ መድህን ኢንሹራንስ ኤጀንሲ ጋር በሚደረግ ስምምነት ሊገባላቸው እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ባደረጉት ውይይት በተለይ የኮሮና ህሙማንን በቅርበት ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ ቢያዙ እና በዚሁ ምክንያት […]