loading
በዘንድሮው ዓመት 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ::

በዘንድሮው ዓመት 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ዘንድሮ የሚተከሉ ችግኞች ያሉበትን ደረጃ በጎበኙበት ወቅት ነዉ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሶደሬ አካባቢ በመገኘት ነው የችግኝ ማፍላት ስራውን ከክልሉ ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር በመሆን የጎበኙት።በዘንድሮው አመት 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የገለፁት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፥ […]

በመጪው ዓርብ አመታዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መረሃ ግብር በይፋ ይጀመራል::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 በመጪው ዓርብ አመታዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መረሃ ግብር በይፋ ይጀመራል:: ዓርብ ግንቦት 28/ 2012 ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ  መረሃ ግብር በይፋ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ገለጹ ፡፡ ባለፈው ዓመት እያንዳንዳችን ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለን ያቀድነውን አሳክተናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ በሀገራችን ከተጋረጠው ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር እየተፋለምን ቢሆን ዕቅዳችንን እናሳካለን ሲሉ በመሃበራዊ ትስስሰር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡አንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፃ […]

What can Ethiopia learn from Singapore’s environmental protection efforts?

What can Ethiopia learn from Singapore’s environmental protection efforts? 03 Jun 2020 Environmental issues have become overwhelming. The ecological crisis has reached the remotest spots on the planet. Few, if any, territories were able to retain their environmental authenticity. Urbanization, resource depletion, and climate change have shifted policy priorities, turning environmental protection into a global […]

የአረንጓዴ ዐሻራ አላማ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ::

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012  የአረንጓዴ ዐሻራ አላማ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ::ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት የአረንጓዴ ዐሻራ አላማ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት መሆኑን ገልጸዋል፡፡የደን ምንጣሮ እና የአየር ንብረት ለውጥ ከሌሎች መንሥኤዎች ጋር ተዳምረው በየዓመቱ በኢትዮጵያ የለም አፈር መሸርሸርን ያስከትላሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ።የአረንጓዴ ዐሻራ አንዱ ግብ […]

በሱዳን የተከሰተ የጎርፍ አደጋ 10 ሰዎችን ሲገድለ ከ3 ሺህ በላይ በሚሆኑ ቤቶች ላይ ጉት አድርሷል ተባለ::

አዲስ አበባ፣ነሐሴ1፣ 2012 በሱዳን የተከሰተ የጎርፍ አደጋ 10 ሰዎችን ሲገድለ ከ3 ሺህ በላይ በሚሆኑ ቤቶች ላይ ጉት አድርሷል ተባለ:: አደጋው የደረሰው በደቡባዊ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል በምትገኘው ብሉ ናይል ግዛት ሲሆን በስፍራው የሚገኝ ግድብ በመደርመሱ ውሃው አካባቢውን በማጥለቅለቁ ነው ተብሏል፡፡ አፍሪካ ንውስ እንደዘገበው በውሃ ሙላቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ከ300 በላይ ቤቶች መካከል 1 ሺህ 800 የሚሆኑት ሙሉ […]

ጣሊያን የገጠማትን ሰደድ እሳት ለመቋቋም ድጋፍ ጠየቀች::

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 ጣሊያን የገጠማትን ሰደድ እሳት ለመቋቋም የአውሮፓ ህብረትን ድጋፍ ጠየቀች፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት ከአሁን ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ብለው የጠሩት የእሳት አደጋ በአስር ሺዎች ሄክታር የሚለካ መሬት መሸፈኑ ተነግሯል፡፡ የእሳት አደጋው የደረሰው ሳርዲኒያ በተባለች ደሴት ሲሆን በርካታ የደሴቷ ነዋሪዎች ራሳቸውን ከአደጋው ለማዳን መኖሪያ አካባቢዎቻቸውን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ፈረንሳይና ግሪክ የጣሊያን መንግስት ያቀረበውን የድጋፍ […]