
በቀን 2 ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችለዉ የሸገር ዳቦ ፋብሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መረቁ ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 በቀን 2 ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችለዉ የሸገር ዳቦ ፋብሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መረቁ ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸገር ዳቦ ፋብሪካ መገንባት በምግብ ራሳችንን የመቻል ጉዞ አካል መሆኑን ተናግረዋል፡፡የሸገር ዳቦ የዳቦ ፋብሪካ ብቻ ሳይሆን በምግብ ራሳችንን የመቻል ፍላጎታችንን እንዲሁም ከድህነት ለመውጣት እና የተሻለ ሕይወት ለመኖር ያለን ፍላጎታችንን ማሳካት እንደምንችል ያሳየንበት ነው ብለዋል።በኢትዮጵያ በ10 […]