loading
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ወደ ሽሬ አቅንተዋል።

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ወደ ሽሬ አቅንተዋል።
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ሽረ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
ዛሬ ሽሬ ከተማ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
ወይዘሮ ዝናሽ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚሰራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። ኢቢሲ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *