Uncategorized

ሰሜንኮሪያ አዲስ የሚሳኤል ግንባታ ጀምራለች ተባለ፡፡

ሰሜንኮሪያ አዲስ የሚሳኤል ግንባታ ጀምራለች ተባለ፡፡

ስማቸው ያልተጠቀሰ የአሜሪካ ባለስልጣንት ነገሩኝ ብሎ ዋሽንግተን ፖስት ነው ዜናውን ያሰራጨው፡፡

ባለስልጣናቱ የሰሜን ኮሪንያን የባለስቲክ ሚሳኤል ግንባታ እንቅስቀሴ በድብቅ ሳተላይት ደርሰንበታል ብለዋል ሲል የዘገበው ደግሞ ሮይተርስ ነው፡

የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ታሪካዊ የተባለውን ስብሰባ ካደረጉ በኋላ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከእንግዲህ መላው ዓለም የሰላም እንቅልፍ ይተኛ ምክንቱም የኒውክሌር ስጋት አክትሟል ብለው ነበር፡፡
ይሁን እንጂ የሳተላይት ምስል እንደሚያሳየው የሳኑምዶንግ Sanumdong የኒውክሌር ጣቢያ አሁንም በስራ ላይ ስለመሆኑ በሚገባ ፍንጭ ታይቷል ተብሏል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button