loading
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርሚንግሃም ዳይመንድ ሊግ በነገው ዕለት ከሰአት በኋላ በተለያዩ ሩጫዎች ይካፈላሉ፡፡

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርሚንግሃም ዳይመንድ ሊግ በነገው ዕለት ከሰአት በኋላ በተለያዩ ሩጫዎች ይካፈላሉ፡፡
በሴቶች 1500 ሜ በ10:22 ሰዓት፤
አክሱማይት እምባዬ
ጉዳፍ ፀጋዬ
አልማዝ ሳሙኤል
በወንዶች 3000 ሜ መሰናክል በ10:33 ሰዓት፤
ጫላ ባዮ
በሴቶች 3000 ሜ. በ10:49 ሰዓት፤
እጅጋየሁ ታዬ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *