AfricaEthiopia

ኤርትራ የነፃነት ትግል የጀመረችበትን 57ኛ ዓመት በዓልን ነገ ታከብራለች፡፡

አርትስ 25/12/2010
የዘንድሮው በዓል አገሪቱ ከኢትዮጵያ ጋር የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ካደረገች በኋላ የሚከበር በመሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው እንደሆነ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል ገልጸዋል ሲል ኢ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button