loading
በህገወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶች ተለይተው ለችግረኞች ይተላለፋሉ ተባለ ::

የከንቲባ ፅህፈት ቤት በድረ ገጹ እንዳስነበበው በህገወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶችን በሁሉም ክፍለ ከተማ የማጥራት ዘመቻ ቀጥሏል፤በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በአንድ ሳምንት ውስጥ150 ቤቶች ተገኝተዋል።
ቤቶቹም በዚህ ሳምንት ለተቸገሩ እና አንገት ማስገቢያ ላጡ ነዋሪዎች እንደሚተላለፉ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገልፀዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *