loading
ኢትዮጵያ እና ቻይና በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።

አርትስ 28/12/2010
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ካለው የቻይና አፍሪካ ፎረም ጎን ለጎን ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊኪ ኪያንግ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።
በቆይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና ቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊኪ ኪያንግ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት እድርገዋል።
ከውይይቱ በኋላም የሁለቱን ሀገሮች ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ስምምነትቶችም ተፈራርመዋል ፋና እንደዘገበው።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *