AfricaEthiopiaPolitics

ሶስቱ የቀንዱ ሀገራት መሪዎች በአስመራ ይመክራሉ

አርትስ 30/12/2010
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሰብን ጉብኝታቸውን ጨርሰው ዛሬ ከሰዓት በኋላ ምጽዋ ይገባሉ፡፡
የኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ሞሀመድ ፋርማጆም ዛሬ አስመራ ገብተዋል፡፡

ሁለቱ መሪዎች በአስመራ ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሶስትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የሶማሊያው አቻቸው ቤጂንግ ላይ የተዘጋጀውን የቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም ከተካፈሉ በኋላ ነው አስመራ ለመገናኘት መርሀ ግብር የተያዘላቸው፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button