loading
በቂርቆስ ክፍለከተማ ያለአግባብ ተይዘው የነበሩ 199 ቤቶች ለችግረኞች ተሰጡ

አርትስ 02/13/2010
በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በተገኙበት ያለአግባብ ተይዘዋል የተባሉት ቤቶች ለችግረኞች ተላልፈዋል።
በዛሬው ዕለት የተላለፋ ቤቶች ቁጥራቸው 199 ነው።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *