EthiopiaSocial

አዲስ ዘመን እያከበርን በትናንቱ የምንጨቃጨቅ ከሆነ ዘመኑ እንጂ እኛ አልተቀየርንም አሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

አርትስ 05/13/2010
የ2011ዓ.ም የአዲስ አመት መቀበያ ዝግጅት በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል።
በዝግጅቱ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button