loading
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አዲስ ዓመትን በቡሬ ግንባር አከበሩ

አርትስ 1/1/2011
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቡሬ ግንባር

ከሁለቱ ሀገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር በመሆን አዲስ ዓመትን ማሳለፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ገልፀዋል፡፡
ለሁለቱ አገራት ያለፈው ዓመት ተልቅ የዕርቅ ታሪክ የተሰራበት ሆኗል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *