loading
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሳውዲ ገብተዋል

አርትስ06/01/2011

ሳውዲ ከኤርትራ ጋር ለተፈጠረው ዘላቂ ሰላም የዕውቅና ፕሮግራም አዘጋጅታለች።

የኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ሳውዲ ገብተዋል።
በጅቡቲና በኤርትራ ሰላም ለማስፈን በተጀመረው ጥረት ዙሪያም ውይይት ይደረጋል ተብሏል።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *