loading
በግብፅ የሴቶች ስራ አጥ ቁጥር መብዛቱ ቁጣን ቀስቅሷል

አርትስ 8/1/2011
ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ስራ ያላቸው ግብጻዊያን ሴቶች ቁጥራቸው ከ25 በመቶ በታች ነው፡፡
የግብፁ ኤክስትራ ኒውስ የድርጅቱን ኃላፊ መደሃት ሞዋፍቲን ጠቅሶ እንደዘገበው ግብጻዊያን ሴቶች ስራ እንዳያገኙ እንቅፋት ከሚሆኑባቸው መንገዶች መካከል በቤት ውስጥ ቤተሰብን የመንከባከብ ሀላፊነት ስለሚጣልባቸው ነው፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በግብፅ የሚገኙ ኩባንያዎች ለሴቶች የተመቻቸ ሁኔታዎችን አለመፍጠራቸው ሌላው የችግሩ መንስኤ ሆኖ ተጠቅሷል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *