loading
ባለፉት 8 ዓመታት ስልጣን ላይ የነበረው የቢርመጂ ቱለማ ገዳ ስለጣኑን በሰላማዊ መንገድ ለገዳ ሜልባ አስተላለፈ፡፡

አርትስ 18/01/2011
አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ለአባ ገዳ ጎበና ሆላ ስልጣናቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡
ሙሉ ሥነ ሥርዓቱ በኢሬቻ ዋዜማ እንደሚደረግ የኦሮሚያ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *