loading
ሚኒስቴሩ የሴቶችን ጫና የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየሰራ ነው

ሚኒስቴሩ የሴቶችን ጫና የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየሰራ ነው

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ከሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሴቶችን የስራ ጫና በሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ አብረው መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር  ጌታሁን መኩሪያ ከሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር  ያለም ፀጋዬ ጋር በመከሩበት ወቅት የሴቶችን ጫና በማቃላል ወጣቶች በቴክኖሎጂው ዘርፍ የስራ እድል ማግኘት በሚቻሉበት ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርገው ተወያይተዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *