loading
በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተደረገ

በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተደረገ

በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት በሸራተን ሆቴል ተካሄዷል፡፡

በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

በውይይቱ በመንገድ ግንባታ ወቅት የሚያጋጥሙ የወሰን ማስከበር እና የጸጥታ ችግሮችን መፍታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ መሆኑን ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

 

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *