loading
በቶጎ ጫሌ የፍተሻ ኬላ 1.3 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

በቶጎ ጫሌ የፍተሻ ኬላ 1.3 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

ግምታዊ ዋጋቸዉ 1,200, 000 የሚገመቱና ሀሰተኛ ታርጋ ለጥፈዉ ወደ አገር ዉስጥ ሊገቡ ሲሉ
የሰሌዳ ቁጥሩ 02901 ድሬ ያሪስ ,የሰሌዳ ቁጥሩ 02285 ድሬ ያሪስ ,የሰሌዳ ቁጥሩ 04658 ሱማ ሚኒባስ የሆኑ ተሸከርካሪዎች በቶጎ ጫሌ ሲያዙ; በተመሳሳይ በቀን 18/06/11 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ የታርጋ ቁጥሩ 05123 ሱማ የሆነ ተሸከርካሪ ግምታዊ ዋጋቸዉ 103, 800 ብር የሚሆኑ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ይዞ ወደ ሃግር ሲገባ በጉምሩክ ሰራተኞችና የመከላከያ አባላት ትብብር ከተጠርጣሪዉ ግለሰብ ጋር መያዛቸዉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *