loading
የጌዲዮ ተፈናቃዮች ከገቢዎች ሚኒስቴር የአልባሳትና የምግብ ድጋፍ አገኙ

የጌዲዮ ተፈናቃዮች ከገቢዎች ሚኒስቴር የአልባሳትና የምግብ ድጋፍ አገኙ።

 

የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በትናንትናው ዕለት ከምዕራብና ምስራቅ ጉጂ ዞኖች እንዲሁም ጌዲኦ ዞን አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች የተጠለሉበት ቦታ በመገኘት ነው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚወጣ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ያደረጉት።

ለተፈናቃዮች የተደረገው ድጋፍ  ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለተጎጂዎች እንዲደርስ ለማስቻል የተፈናቃይ ተወካዮችና የዞኑ አመራሮች በተገኙበት ገደብ ከተማ ላይ ርክክብ መደረጉን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *